Friday, January 31, 2014

Ethiopia which was kept autonomous by our ancestors will ever remain autonomous by its present generation!!!

By Syit DA
Those who dismantled and trying to dismantle Ethiopia, that was kept united by our fathers, will never escape from accountability either historically or physically.
Ethiopia is a country with the largest population in Africa second to Nigeria and it is also the only country in Africa which remained uncolonized during the colonization era. Historically colonizers were unable to invade Ethiopia and also Eritrea before its secession. But in recent time, withdrawal of Eritrea was done only by the agreement of the leaders of the two countries without involving participation of their people. In 1989, the TPLF reached agreement with Eritrea on handing over Assab to Eritrea. By this decision, Meles Zenawi singlehandedly reduced Ethiopia from a historical country with two ports to status of being landlocked. Finally, the dispute on demarcation of the border led to the 1998-2000 war between the two most poverty-stricken states of the planet. Afterwards, TPLF continued to hand over part of the fertile land of Amhara region called Humera to Tigrean people and to Sudan. The previous president and vice president of Amhara region called Mr. Ayalew Gobeza and Mr. Demeke Mekonne had been involved during this occasion.
Like the Port of Assab that Meles awarded Eritrea, huge agricultural lands in Amhara region have been passed on to Sudan step by step. Currently, TPLF had signed the agreement with Sudan government to give extra productive land of Amhara region called `Fashaga` and the size is

Wednesday, January 29, 2014

በእውነት ወያኔ የተረከበው የፈራረሰ አየርሃይል ነበርን? አየር ሃይልስ እንዴት ተያዘ?

January 28, 2014
ፋንታ በላይ
MiG-23 Flogger Tactical Fighter
MiG-23 Flogger Tactical Fighter Jet
የስነ ስሁፍ ሰው አይደለሁም:: ይህንን ስሁፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ ግን በኢትዮጳያ ቴሌቪዝን አየር ሃይልን በተመለከተ የተላለፈው ዜና ነው:: በዚሁ ዜና ላይ ያሁኑ አየር ሃይል ኢንዶክትሪኔሽን ሃላፊ ኮሎኔል አስፋው ማመጫ በ 1983 ሰለነበረው አየር ሃይል ሲያስረዱ ” በ1983 የተረከብነው የደከመ የፈራረሰና የወደቀ አየር ሃይል ነበር” [i] በማለት እጅግ አስቂኝና ከውነት የራቀ መግለጫ ሰተዋል:: አዲሱ ትውልድ ስለቀደመው አየር ሃይል እውነት ጥቂትም ቢሆን ያውቅ ዘንድና አየር ሃይሉ ምን ይመስል እንደነበር እንዴትስ እጅ እንደሰጠ በጥቂቱ ልጽፍ ወደድኩ::
በመጀመርያ ወያኔ አየር ሃይሉን ሲረከብ ምን እንደሚመስል እንመልከት
1. የውጊያ የስለላና የትራንስፖርት አውሮፕላኖች
ወያኔ ግንቦት 1983 አየር ሃይሉን ሲቆጣጠር አየር ሃይሉ በበርካታ ዘመናዊ አውሮፕላኖች የታጠቀ ነበር:: በውጊያ አውሮፕላኖች ዘርፍ ሚግ 23 : ሚግ 23 ፍሎገር እና ሚግ 21 የተባሉ ሱፐር ሶኒክ የአየር ለአየርና ያየር ለምድር ተዋጊ ጀቶችን ( ሚግ 23 ማክ 3 ነው:: ይህም ማለት ከድምጽ ፍጥነት ሶስት ግዜ ይፈጥን ነበር) የታጠቀ ነበር:: ሚ 24 (ነጮቹ flying tank ይሉታል) እና ሚ 35 የተባሉ ከጠላት ጋር እየተናነቁ መዋጋት የሚችሉ ሄሌኮፕትሮችም የአየር ሃይሉ ንብረቶች ነበሩ:: ሚ 35 ከጠላት የሚተኮስበትን ጸረ አየር ሊከላከልና አቅጣጫ ሊያስቀይር የሚችል እስከ 12 ጸረ ታንክ ሚሳኤሎችን መታጠቅ ይችላል:: በግዜው ( 1970 ዎቹ

Tuesday, January 28, 2014

ህወሓቶች አደብ ግዙ! (አብርሃ ደስታ)

January 28, 2014
በሌሎች ላይ የምትፈፅሙት ተግባር ሁሉ በራሳቹ ላይ እንደምትፈፅሙ (እንደሚፈፀም) አስቡ። በስልጣን ላይ ያለ ሁሉ በስልጣን አይኖርም። የስልጣን ዕድምያቹ በጣም አጪር መሆኑ እናንተም ታውቁታላቹ። በሰዎች ላይ ግፍ ስትፈፅሙ ሰዎች ይጠሏችኋል። በሰዎች ስትጠሉ የስልጣን ዕድምያቹ ያጥራል። እናንተ ያላቹ የህዝብ ድጋፍ ሳይሆን ጠመንጃ ነው። ጠመንጃ ስልጣን ለመያዝ ይረዳ እንደሆነ እንጂ በስልጣን ለመቆየት አያስችልም። ስለዚህ በጠመንጃ አፈሙዝ የስልጣን ዕድምያቹ ለማራዘም የምታደርጉት ጥረት ከንቱ ልፋት ነው።
Abraha Desta the facebook
አብረሃ ደስታ

እናንተ ከስልጣን ወርዳቹ ስልጣን የህዝብ ሲሆን፣ ፍትሕ ሲነግስ፣ እኩልነት ሲሰፍን ለፈፀማችሁት ወንጀልና ላደረሳችሁት በደል በሕግ እንደምትጠየቁ አያጠራጥርም። በስልጣን የኖረ የለም። እንኳን አምባገነኖች ዴሞክራሲያዊ ስርዓቶችም በስልጣን ኮረቻ ተቀምጠው ለዘላለም አይኖሩም።
ምናልባት እናንተ ምግባራችሁ አውቃቹ በህዝብ ስትተፉ ሀገር ለቃችሁ በመውጣት ለማምለጥ ትሞክሩ ይሆናል። ገንዘቡም አላቹ። ሁሉም ካድሬዎች (በሰዎች ላይ ግፍ እንዲፈፅሙ እየታዘዙ ያሉ የህወሓት አባላት) ግን እንደናንተ (እንደ ህወሓት መሪዎች) ከሀገር ወጥተው ለማምለጥ ዓቅሙ የላቸውም። ደግሞ ዓቅሙ ቢኖራቸውስ ለምን በሰሩት ጥፋት ከሀገራቸው ለመሰደድ ይወሰንባቸባል? የህወሓት ባለስልጣንናት ከስልጣን ወርደው በሀገራቸው በሰላም የሚኖሩበት ሁኔታ ለምን አያመቻቹም? ለምን መርሃቸውን ከ

US House Bill Requires Accountability From Ethiopia (Press Release)

January 28, 2014

US House Appropriation Bill Requires Increased Accountability from Ethiopia as Prerequisite for Funding

PRESS RELEASE
Solidarity Movement for New Ethiopia
Washington, DC – Is United States policy towards Ethiopia shifting? For years Ethiopians, social justice groups, human rights organizations and civic groups have been calling on donor countries to demand greater accountability from the Government of Ethiopia for funds received, citing the lack of political space, endemic injustice, the repression of basic freedoms and widespread human rights crimes; however, now, the people of Ethiopia have reason to expect that the climate of impunity is changing.Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE)
The United States House Appropriations Committee has included stringent new requirements of accountability from the Government of Ethiopia in a section of the new 2014 bill that directly addresses Ethiopia. (Please refer to the sub-section of the bill below.) It links the release of U.S.

Sunday, January 26, 2014

የወያኔ የውሸት ዘገባዎች ሲጋለጡ

January 26, 2014
Ginbot 7 weekly editorial“ኦክስፋም” በመልካም ሥራቸው ከታወቁ ትላልቅ ዓለም ዓቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አንዱ ነው። በቅርቡ አንድ መቶ ሀያ አምስት አገሮችን ያካተተ ከምግብ አቅርቦትና አጠቃቀም ጋር የተያያዘ ጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል። ጥናቱ አራት ዝርዝርና አንድ አጠቃላይ አመላካቾች አሉት።
1. አመላካች አንድ: የምግብ እጥረት
ይህ አመላካች “በየአገሮቹ ምን ያህል ለበላተኛው የሚበቃ ምግብ አለ?” የሚለውን ይለካል። በጥናቱ ውጤት መሠረት በምግብ እጥረት እጅግ የተጎዱ የመጨረሻዎቹ አስር አገሮች የሚከተሉት ናቸው: – ቡሩንዲ፣ የመን፣ ቻድ፣ ኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር፣ ናይጄሪያ፣ ላኦስ፣ ባንግላዴሽ፣ መካከለኛዉ አፍሪካ ሪፑብሊክ እና ህንድ። ኢትዮጵያ አገራችን ከመጨረሻ አራተኛ ናት።
2. አመላካች ሁለት: ለምግብ የመክፈል አቅም (Affordability)
ይህ አመላካች “የአገሩ ሕዝብ በአገሩ ዋጋ ምግብ ገዝቶ ለመብላት ምን ያህል አቅሙ ይፈቅድለታል?” የሚለውን የሚመልስ ነው። አሁንም ከመጨረሻ እንጀምር። አንጎላ፣ ዚምባቡዌ፣ ቻድ፣ ጉያና፣ ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ጋምቢያ እና ኢራን የየአገሩ ሕዝብ ምግብ መሸመት የሚቸገሩባቸው አገሮች ናቸው። አገራችን ኢትዮጵያ ከመጨረሻ አምስተኛ ናት።
3. አመላካች ሶስት: የምግብ ጥራት
ይህ የምግብ ይዘትንና የአያያዝ ንጽህናን የሚመለከት ሲሆን ኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር፣ሞዛምቢክ፣ ቻድ፣ ቶጎ፣ ዛምቢያ፣ ማሊ፣ ናይጄሪያ፣ ባንግላዴሽ፣ ሌሶቶ ከመጨረሻው እስከ አስረኛ ደረጃ ይዘዋል። ኢትዮጵያ በምግብ ጥራት የመጨረሻዋ አገር ናት።
4. አመላካች አራት፡ የሰውነት ውፍረት እና የስኳር በሽታ
ይህ አመላካች ከልክ ያለፈ ውፍረት ዓለም ዓቀፍ የጤና ችግር እየሆነ በመምጣቱ የገባ አመልካች ነው። ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥሩ ውጤት ያመጣችሁ በዚህ አመላካች ብቻ ነው። ኢትዮጵያ አብዛኛው ሕዝቧ ቀጫጫ ነው፤ የስኳር በሽታም እንደሌላው አገር የተስፋፋባት አገር አይደለችም።
5. አማካይ ውጤት
የእነዚህ አራት አመላካቾች ድምር ውጤት አጠቃላይ ውጤትን ይሰጣል። በአጠቃላይ ውጤት: ቻድ፣ ኢትዮጵያ፣ አንጎላ፣

“Time to bring back Eritrea from the cold” A reply to Ambassador Hank Cohen

January 26, 2014
by Minga Negash

Many observers agree that recent unfortunate developments in the Middle East can easily spillover to the Greater Horn of Africa region2. There are groups that are fanning ideologies advanced by the various actors in Middle East’s sectarian conflict. In the light of the new developments in the region, it makes sense for the United States to review its relationship with Eritrea and Ethiopia and rebalance its portfolio. The interesting question for Eritrea and Ethiopia is therefore how to respond to the apparent shift in superpower policy towards the region. In this rejoinder I review the recent articles that were written by two former Ambassadors, examine the difficult areas in the relationship between Eritrea and Ethiopia, and outline the options that are available for Ethiopia.  
On December 16, 2013 Ambassador Hank
Cohen, the Former Assistant Secretary of  
Figure 1 Disputed lands and “awards” according to the EEBC State for Africa wrote an important article
 under the title “time to bring back Eritrea
 from the cold”.3 Between 1989 and 1993
 Ambassador Cohen drove the United
 States’ policy towards Africa. He not only
 witnessed the birth of new states in
Europe after the fall of the Berlin Wall in
 1989 but also in the Horn of Africa.
 The birth of the State of Eritrea was a
 concomitant event that took place with
 the takeover of the rest of Ethiopia by
 the rebel forces of the Tigrean People Liberation   
Front (TPLF).
On January 13 2014 Ambassador David Shinn, the Former United States’ Ambassador to Ethiopia also wrote a commentary supporting Ambassador Cohen’s piece4. Ambassador Shinn drove United States’ policy

Saturday, January 25, 2014

Arena opposition members attacked while campaigning in Adigrat

Ethiomedia
January 25, 2014



 

Arena opposition figure Asgede Gebreselassie was among the victims of the TPLF-organized mob violence in Adigrat town on Friday (Photo: Ethiomedia








ADIGRAT - TPLF mobsters in the norther town of Adigrat on Friday attacked opposition members who were campaigning publicly ahead of a Sunday public gathering.
Abraha Desta, an instructor at Mekelle University widely known to Ethiopians via his dissenting views on FaceBook as well as veteran opposition figure Asgede Gebreselassie and Amdom Gebreselassie were attacked by TPLF gangsters. Earlier, two Arena opposition party members, Amdom and Gebrecherkos, were detained by police for about two hours before they were released with a warning to cancel the meeting. The opposition members continued to campaign despite attacks by TPLF-sent youths as young as 12. "The mobsters were following us everywhere, throwing stones at us, pestering us with all sorts of

Wednesday, January 22, 2014

የ 2014 የዓለም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት፡- ኢትዮጵያ (HRW)

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ.ኤ.አ በነሀሴ ወር 2012 ዓ.ም. መሞታቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ የተተካው አዲሱ አመራር ሰብዓዊ መብቶችን የሚመለከቱ ማሻሻያዎች እንደሚያደርግ ተጥሎ የነበረው ተስፋ ተዳፍኗል፤ በ2013 ዓ.ም ተጨባጭ የሆነ የፖሊሲ ለውጥ አልታየም፡፡ ይልቁንም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሃሳብን የመግለጽ፣ የመደራጀት እና በሰላም የመሰብሰብ ነጻነት ላይ የጣሉትን ጥብቅ ገደብ ማስፈጸማቸውን የቀጠሉበት ሲሆን የሲቪል ማህበራትን እና ነጻ መገናኛ ብዙሃንን እንቅስቃሴ ለማዳከም አፋኝ ሕጎችን ይጠቀማሉ፤ግለሰቦችንም ፖለቲካዊ መነሾ ያላቸውን ክሶች በመመስረት የጥቃት ዒላማ ያደርጋሉ።
መንግስት በሃይማኖታዊ ጉዳዮቻቸው ላይ ጣልቃ መግባቱን የተቃወሙ ሙስሊሞች ዓመቱን ሙሉ በጸጥታ ሃይሎች የዘፈቀደ እስር፣ እገታ፣ ድብደባ እና ሌሎች ተገቢ ያልሆኑ አያያዞች ተፈፅሞባቸዋል፡፡ በሐምሌ ወር 2012 ዓ.ም. የታሰሩት 29ኙ የተቃውሞው መሪዎች የፍርድ ሂደት ከጥር ወር 2013 ጀምሮ ለህዝብ፣ ለመገናኛ ብዙሃን፣ እና ለቤተሰብ አባላት ዝግ ተደርጓል፡፡ እጅግ አወዛጋቢና መሠረታዊ ግድፈት ያለባቸውን ድንጋጌዎች በያዘው የሃገሪቱ የጸረ ሽብርተኝነት ህግ መሰረት ጥፋተኛ የተባሉ የተቃዋሚ መሪዎች እንዲሁም አራት ጋዜጠኞች አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡
ከሃገር ውስጥ በሚገኝ ገቢ እና ከውጭ በሚመጣ እርዳታ በሚደገፉ ስፋት ያላቸው የልማት ፕሮግራሞች አፈጻጸም ምክንያት የአንዳንድ ማህበረሰብ ተወላጅ ነዋሪዎች ያለበቂ ምክክር ወይም ምንም አይነት ካሳ ሳይከፈላቸው ከመኖርያቸው እንዲፈናቀሉ ይደረጋል፡፡ የጸጥታ ሃይሎች ነዋሪዎችን ከመኖሪያ ቀያቸው አንስተው ወደ ሌላ ቦታ ለማስፈር ሃይል፣ ማስፈራሪያ እና ዛቻ ይፈጸማሉ፤ ለምሳሌ በታችኛው የኦሞ ሸለቆ የሚገኙ ተወላጅ ነዋሪዎች ለዘመናት የኖሩበት መሬት መንግስት ለሚያካሂደው የስኳር መስኖ ልማት ይፈለጋል በሚል መፈናቀላቸው እንደቀጠለ ነው።
በሰላም የመሰብሰብ ነጻነት
ከ2012 ዓ.ም. ጀምሮ ከሀገሪቱ አጠቃላይ ህዝብ ቢያንስ 30 በመቶ የሚሆነውን ቁጥር የሚይዙት የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ አባላት ተከታታይ ህዝባዊ ተቃውሞ አድርገዋል፡፡ የተቃውሞው መነሻ ምክንያት መንግስት በእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ውስጥ እና በአዲስ አበባ በሚገኘው የአወሊያ መስጊድ ላይ ይፈጽማል የተባለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ነው፡፡
የተቃውሞ እንቅስቃሴዎቹን ለመግታት መንግስት ሃይል ተጠቅሟል፤ የዘፈቀደ እስር እና ድብደባ በተቃዋሚዎቹ ላይ ፈጽሟል፤ እነዚህ ሕገ ወጥ ተግባራት በሀምሌ 2012 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ውለው በጥቅምት 2012 ዓ.ም በጸረ ሽብርተኝነት አዋጁ መሰረት ክስ በተመሰረተባቸው 29 ታዋቂ የተቃውሞ እንቅስቃሴው መሪዎች ላይም ተፈጽመዋል፡፡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍርድ ሂደቱን

A bad day for a career diplomat

 By Amare Lucas
January 21, 2014                             
                          
                                      At first glance, I was inclined to ignore Mr. Shinn’s article, posted
on Ethiomedia on January 14th 2014 and throw it in a rubbish bin where it belongs, as I did to Cohen’s article. But, out of respect for the good Ambassador, I opted to challenge his article as I understand it.
However you slice it, the Ambassador’s writing can be summarized as follows: A) Eritrean tyrant, Isayas Afewerki, is on the verge of his demise. He must be saved. B) Badme must be handed to Eritrea. As a “reward”, Ethiopia gets access to Asab for a fee. C) America wants to mend its relation with Eritrea and have an Ambassador in Asmara. There is a hint there that David Shinn is a candidate for the post. D) Tigrigna speaking Eritreans are highly educated whereas Tigrigna speaking Tigryans in Ethiopia are uneducated and believed that they are looked down by the Eritreans. These four are the obvious ones. Later on, I will come to the not so obvious one, which the good Ambassador is trying to communicate with the Ethiopian people at large.
Now, let me start presenting my views on the four obvious ones:
  1. if the Ambassador feels burdened and has the will and the means to save Isayas, all I can say is good luck. Obviously, the good Ambassador is making a 911 call on behalf of the Eritrean leader.

  2. When it comes to Badme, the good Ambassador got it wrong. Mr. Ambassador, with all due respect, may I take the privilege to bring to your attention, that the Algiers Agreement and the arbitration that followed it have been abrogated by Isayas and they are now null and void. Why? Because Isayas unilaterally dismantled, confiscated their heavy armaments and kicked out the UN peace keepers from their assigned post. Isayas also took back the 25 kilometers that

The professional hyenas and the Ethiopian Jungle economy: what is all the fuss about?

January 22, 2014

የአይጥ  ምስክር  ድንቢጥ?

by Teshome Debalke
Ever since the ruling Regime of Ethiopia came to power it has been confusing the hell-out the world what policy it follows.  It combined the left and the right and Western and Eastern with touch of Ethnic Federalism and Mafioso type jungle economy and managed to stay alive robing the nation blind.  In a matter of a decade, the ragtag guerilla group known as Tigray People Liberation Front (TPLF) ruling Ethiopia admittedly controlled the mainstay of the economy and bragging double digit growth on the way to offshore banks.Ever since the ruling Regime of Ethiopia came to power it has been confusing the hell-out the world what policy it follows.
Don’t get me wrong, any economy will grow when you pump billions of dollars of public money, foreign aid and loan, remittance, and investment. The question is by how much, for whose benefit and expense? That is where the professional hyenas come-in to put their skills at work to legitimize the jungle economy and TPLF’s robbery. Unfortunately, they only appear on ‘don’t ask don’t tell’ Medias controlled by the regime or operated by the professional hyenas themselves.
More fascinating is the duplicity of the professional hyenas in-and-around the Regime double-talking to cover-up the racketeering TPLF is running. For sure, it doesn’t require much knowledge to figure

Sunday, January 19, 2014

Ethiopians and Ethiopian-Americans to Celebrate King Menelik and His Victory at the Battle of Adwa

January 18, 2014
ETHIOPIAN HERITAGE  SOCIETY IN NORTH AMERICA
Washington, DC – One-hundred and eighteen years ago, a well-organized army under the command and leadership of Emperor Menelik II and Empress Taytu, decimated the Italian force that was seeking to colonize one of Africa’s most ancient nations – Ethiopia. As a leader beyond his time, Emperor Menelik II was able to organize and structure an army within a short period of time to confront the Italians at Adwa. With his swift victory over the Italians, Minilik II solidified Ethiopia’s independence by putting Ethiopia among the very few states in the world that have never been colonized.ETHIOPIAN HERITAGE  SOCIETY IN NORTH AMERICA, ADWA 2014
The Ethiopian Heritage Society of North America (EHSNA) will be celebrating the leadership of King Menelik  and Empress Taytu in their struggle for independence. Last month marks the 100th anniversary of Menelik’s death, nearly 18 years after defeating the Italian colonial force. The commemoration of Minilik and Tyatu, and the victory at Adwa, will take place on Sunday, March 2, 2014 at the Silver Spring Civic Building at Veterans Plaza in Silver Spring, Maryland. The general public is encouraged to attend and commemorate the victory at Adwa, as well as King

Friday, January 17, 2014

የኢትዮጵያን ታሪክ ጥላሸት የመቀባት አባዜ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

January 16, 2014
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ጥር 7 ቀን 2006 ዓ.ም

በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ንጉስ የነበሩት የዳግማዊ አጼ ምኒልክ መቶኛ የሙት ዓመት በዚህ በያዝነው ዓመት (በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር) እየተከበረ ባለበት ወቅት ሙሉ ጊዜውን በመስጠት ንጉሱ የሰሩትን ታላቅ ስራ ሁሉ በማጣጣል እና ጥላሸት በመቀባት ዘመቻ ላይ በመጠመድ ታሪክ የማጠልሸት ድራማውን በመተወን ላይ ይገኛል፡፡ የታሪክ ማጠልሸት ዘመቻው በዋናነት እየተከናወነ ያለው ለገዥው አካል ቅርበት ባላቸው ታማኝ ሎሌዎች፣ የጥቅም ተጋሪዎች እና የእራሳቸው ስብዕና በሌላቸው አሻንጉሊቶች አማካይነት ነው፡፡ ገዥው አካል ሲያስነጥሰው መሃረብ ይዘው በሚቀርቡ አጎብዳጆቹ አማካይነት የጥላቻ መርዛማ ቃላትን፣ የሚቆጠቁጡ ባዶ ዲስኮሮችን እና እርባናየለሽ ምዕናባዊ ስዕል በአዕምሮው ላይ እየፈጠረ አጼ ምኒልክ የግዛት ማስፋፋት ጥማታቸውን ለማርካት ሲሉ በዜጎች ላይ የጭካኔ ተግባራትን እንደፈጸሙ በማስመሰል ለምንም የማይጠቅሙ እርባናየለሽ እና ተራ አሉባልታዎችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡
የገዥው አካል ድንጉላ አገልጋዮች በማናቸውም የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በመሰማራት ታሪካዊ ቅጥፈቶችን፣ አሳሳች ዘገባዎችን፣ የሀሰት ታሪክ ፈጠራዎችን፣ ሆን ተብሎ በሀሰት ላይ የተመሰረቱ መረጃዎችን እና ነጭ ውሸቶችን እንደ በቀቀን እየደጋገሙ በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ፡፡ የዕኩይ ዓላማው አራማጆች በታላቁ የኢትዮጵያ መሪ ላይ ግነታዊ ኩምክና በመስራት፣ በማዋረድ እና እውነተኛውን ስብዕናቸውን ጥላሸት በመቀባት የስሜት ፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ውስጥ በመዘፈቅ ጌቶቻቸውን ለማስደሰት በታለመ ዕኩይ ምግባር ላይ ተጠምደው ይገኛሉ፡፡ የታላቁ መሪ ነብስ ከስጋቸው ከተለየች ከአንድ መቶ ዓመታት የጊዜ ቆይታ በኋላ የተቀበረን ጉዳይ በማንሳት ታላቁን መሪ ሰይጣናዊ ስብዕና እንደነበራቸው ለማስመሰል በማሰብ የዕኩይ ምግባር ጎተራዎቹ የቻሉትን ያህል ጥረት ለማድረግ ሞክረዋል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት ከተለዩ ሁለት ዓመታት እንኳን ሳይሞላቸው የዕኩይ ምግባራት ቋቶቹ የኢትዮጵያ አዳኝ መልዓክ ሊያደርጓቸው ይፈልጋሉ፡፡The regime wants to completely overwrite the history of Atse Menelik.
በአሁኑ ጊዜ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ላይ በተከፈተው የገፍ ወይም የኃይል የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ወይም ደግሞ የአጼ ምኒልክን የሙት መንፈስ ደጋግመው በማንሳት ፍጹም ጥላቻ እና የጥላቻ አመለካከት እንዲንሰራፋ በገዥው አካል ስልታዊ እና የተቀነባበረ ዘመቻ

Thursday, January 16, 2014

አቡጊዳ – ሕወሃት የትግራይን ሕዝብ እያሸበረ ነዉ ፣ ድብደባዉ፣ ለቅሶው፣ ተኩሱ ተጧጡፏል

በምስራቅ ትግራይ የምተገኝ ወረዳ ናት። በ2007 ሕዝብ ቆጠራ መሰረት፣ ከመቶ አሥር ሺህ በላይ ነዋሪዎች ያሏት ናት። የአጽቢ ወረርታ ወረዳ ተብላ ትታወቃለች። በወረዳዋ መሃከል የምትገኝዉ ከተማ የአጽቢ ከተማ ናት። ከመቀሌ70 ኪሎሜተር በስተሰሜን፣ ከአዲግራት 94 ኪሎሜተር በስተደቡብ፣ ከዉቅሮ 20 ኪሎሜተር በስተ ምስራቅ የምትገኝ ናት።
የዚህ ከተማ ነዋሪዎች በከፍተኛ ዉሃ እጥረት ምክንያት ከሕወሃት/ባለስልጣናት ጋር ትልቅ ዉዝግብ ላይ ናቸው። በከተማዋ የሚኖሩ ገበሬዎችን የሚወክሉ አራት አዛዉንት ታግተው የታሰሩ ሲሆን፣ ሕወሃቶች ሕዝቡን እየደበደበ፣ እያሰቃዩ፣ መሳሪያም እየተኮሱ ነዉ። ሕዝቡ ለተወሰነ ጊዜ ፖሊሶችን አግቶ ፣ የወከሉን ገበሬዎች እንዲፈቱ የሚል ጥያቄ አቅርቦ የነበ ረ ቢሆን፣ ከለለኦች ወረዳዎች አካባቢዉን የማያወቅ ታጣቂዎቹን በማስመጣት ሕዝቡን እየደበደቡት ነዉ።
በቅርቡ ከአንድነት ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ጥያቄ ያቀረበዉና በድርድር ላይ የሆነዉ የአረና ትግራይ አመራር አባል፣ አብርሃ ደስታ፣ በፌስ ቡክ ከመቀሌ የዘገቡትን እንደሚከተለው አቅርበናል ፤ ይከታተሉ።
ሰበር ዜና
የአፅቢ ግጭት (ክፍል አንድ)

———-
ባሁኑ ሰዓት (ሓሙስ 08/05/06 ዓም ከቀኑ 11:30 ጀምሮ) በአፅቢ ወንበርታ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ ቁሸት ሕኔቶ) በህዝብና አስተዳዳሪዎች መካከል (በውኃ አጠቃቀም ምክንያት) በተፈጠረ አለመግባባት ሃይለኛ አምባጓሮ ተፈጥሯል። ፖሊሶች ተኩስ ከፍተዋል (ከ11:30 እስከ 11:40 ሰዓት ባለግዜ ለሰላሳ ሰባት (37) ግዜ ተተኩሷል)። ምልሻዎች በተጠቀቅ ይገኛሉ። የመንግስት የሚድያ ሰዎች ሂደቱ እየቀረፁት ነው። የቆሰለ ውይም የሞተ ሰው ስለሞኖሩ ወይ አለመኖሩ በግርግሩ ምክንያት ለማወቅ

Wednesday, January 15, 2014

አቡጊዳ – ከኢንጂነር ግዛቸው ወደ ኢንጂነር ዘለቀ አዲስ አድማስ እንደዘገበው

ሰሞኑን በስፋት የሚወራው ስለ አዲሱ የአንድነት ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ነዉ። ነገር ግን የአንድነት ፓርቲ በተለያየ ጊዜ አባላቱና ደጋፊዎች ሲናገሩ እንደሚሰማዉ የአንድ ሰው ድርጅት ሳይሆን በርካታ ጠንካራ አመራር አባላት ያሉትብ ደርጅቱ መሆኑን ነዉ።
ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ይባላሉ። በሲቪል ኢንጂነሪንግ ባችለር ኦፍ ሳይንስ ዲግሪ ያላቸው ሲሆን፣ በኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ ሁለተኛ ባችለር ኦፍ አርት ተቀብለዋል። በአድንነት ጠቅላላ ጉባኤ ተመርጠዉ የብሄራዊ ምክር ቤት አባል ሆነዋል። ያ ብቻ አይደለም ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ባዋቀሩት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴም ተመርጠዉ፣ አቶ ተመስገን ዘዉዴን በመተካት የድርጅቱ የዉጭ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ሆነው ለመስራት እየተዘጋጁ ነዉ። እኝህ የ40 አመቱ የአንድነት አመራር አባልን፣ አገር ቤት የሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቃለ ምልልስ አድርጎላቸው ነበር። የአዲስ አድማስ ቃለ ምልልሱን ሙሉ ይዘት ለማንበብ፣ እዚህ ይጫኑ፡፡ ወይም ወረድ ብለው ማንበብ ይችላሉ።
=========================================================================
“አንድነትን ለመሰለል ኢህአዴግ ጊዜ የሚያጠፋ አይመስለኝም
ፓርቲው ኢንጂነር ግዛቸውን በመምረጡ አትርፏል ባይ ነኝ…
አንድነት ፓርቲ በቅርቡ መንግሥት ሆኖ እቺን አገር ይመራል…”

በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተቀበሉት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፤ ወደ ፖለቲካው የገቡት የመኢአድ ፓርቲ የጂማ አስተባባሪ በመሆን ነበር፡፡ በ2000 ዓ.ም የተመሠረተው ብርሃን ለአንድነትና ለፍትህ ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆንም አገልግለዋል፡፡ የዛሬ ሁለት ዓመት ፓርቲው ከአንድነት ፓርቲ ጋር ውህደት ከፈጠረም በኋላ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ ሆነው የሰሩት ኢንጂነር ዘለቀ፤ ከፓርቲው አመራሮች ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ራሳቸውን ከሃላፊነት አግልለው እንደነበር ይታወሳል፡፡ በቅርቡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው፤ ኢንጂነር ዘለቀን

ፍኖት – የአንድነት ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ለአንድነት ፓርቲ ባቀረበው ጥሪ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚዎችና ከ22 ከሚበልጡ የህብረቱ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ፡፡
የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው ለፍኖተነፃነት እንዳስታወቁት ትላንት ጥር 6 ቀን 2006 ዓ.ም በተደረገው በዚህ ውይይት የአንድነት ፕሬዝዳንት ፣የህዝብ ግንኙነትና የውጪ ግንኙነት ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት የተለያዩ ሀገራትን የወከሉት የህብረቱ ዲፕሎማቶች አሁን ስለሳለው አጠቃላይ የሀገራችን የፖለቲካ ሁኔታ፣አንድነት እንደ ፓርቲ ያለበትን ሁኔታ በዝርዝር ለማወቅ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት የፓርቲው ፕሬዝደንት በፕሮጀክተር የታገዘ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አንድነት ከግንኙነት ስትራቴጂ አንፃር በሀገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ማለትም ከኢትዮጵያ ዳያስፖራና ከአለም አቀፉ ህብረተሰብ ጋር ስለሚኖረው ግንኙነት የተብራራ ምላሽ ተሰጥቷቻዋል፡፡
ኢንጅነት ግዛቸው አንድነት በሚመለከት ባቀረቡት ገለፃ የፓርቲውን ርዕይ፣ተልዕኮና አላማ በሰፊው አብራርተዋል፡፡በመቀጠልም ስለአንድነት ፖሊሲዎችና መርሆዎች ጥልቅ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አክለውም የአንድነት ፓርቲን ተቋማዊ አደረጃጀት በሚመለከት ገለፃ ሰጥተዋል፡፡ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከትም የኢህአዴግ መንግስት ባለፉት አመታት አንዳችም አይነት የለውጥ አዝማሚያ እንዳላሳየ ይልቁኑም ተቋማዊ የአፈና ስርአትን እያጠናከረ እንደሚገኝ ፕሬዝዳቱ ማሳያዎችን በመጥቀስ አብራርተዋል፡፡ የኢህአዴግ መንግስት የተዘፈቀበትን ሙስና ግዝፈት የዘረዘሩት ኢንጅነር ግዛቸው የፀረሽብር ህጉ ከመንግስት የተለየ የፖለቲካ አቋም ያላቸውን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ለማጥቃት የተቀመጠ መሆኑን በአንድነት አመራሮችና በሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችም ላይ የደረሰውን እስርና እንግልት በማሳያነት አስረድተዋል፡፡
አንድነት ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር መልካም ግንኙነት እንዳለውና በበርካታ ሀገራትም የተቋቋሙ የአንድነት ድጋፍ ሰጪ ቻፕተሮች እንዳሉጠቁመዋል፡፡ ወደፊትም በተጠናከረ ደረጃ በሀገራቸው ፖለቲካ ላይ በቀጥታ የሚሳተፉበትን መንገድ እንደተቀየሰና የዲያስፖራው አባላትን በአባልነትና በድጋፍሰጪነት በንቃት ለማሳተፍ መታቀዱን ፕሬዝደንቱ ተናግረዋል፡፡
በውይይቱ ላይ ከፓርቲው ፕሬዝደንት ከኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው ጋር የተገኙት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ሀብታሙ አያሌውና የውጪ ግንኙነት ሀላፊው ኢ/ር ዘለቀ ረዲ ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠታቸውም ታውቋል፡:
ምንጭ፣ http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/12866

Monday, January 13, 2014

Letter to Sudan and AU: Secret land grab deal with TPLF (campaign)

January 13, 2014
Click here for PDF
Embassy Of The Republic Of Sudan
2210 Massachusetts Ave
Washington DC,20008,
Ph: 202.338.8565
Fax: 202.667.2406
AFRICAN UNION/ UNION AFRICAINE/ UNIÃO AFRICANA
Addis Ababa, Ethiopia, P.O. Box: 3243
Tel.: (251 11) 5513 822
Fax: (251 11) 5519 321
Email:  situationroom@africa­-union.org;oau­-ews@ethionet.et
Subject: Secret land grab deal with Tigray People Liberation Front (TPLF)
Dear Mr. Ambassador,
Ethiopian people and Sudanese people lived in harmony for millennia, they live together sharing common values prior and post colonial era. Most of us still remember the music of late Said Khalifa, Mohamed Wardi and others. I believe Sudanese also remember the music of late Tilahun Gessese, Menilik Wesinachew, Bizunesh Bekele and others. Ethiopian and Sudanese people share not only borders but cultures and millennia long history and values. Ethiopia’s contribution on anti-colonial struggle was definitely undisputable. The defeat of Italian colonizer by Ethiopian lead by Emperor Menelik is remembered by all colonized nations who suffered under European colonization let alone Sudanese fellow citizens.
Unfortunately, current Ethiopia failed under the siege of Tigrian People’s Liberation Front (TPLF). Ethiopia’s natural resources are nationalized and the people of Ethiopia are the hostage of TPLF. TPLF, ethnocentric regime, as you well know is giving away fertile land of the country for kickbacks and also in the process of secret deal with the Sudanese government to give away large chunk of land as pay back for the help it received from Sudanese government when it was in the bush. This unholy deal conspired behind the people will only be a recipe for future instability and animosity. We concerned Ethiopians advice Sudanese government to back off from such deal. TPLF represents neither Ethiopia nor Ethiopian people. To conclude a deal with such tyrant regime is considered as a conspiracy against Ethiopian people and is a ticking time bomb that will not benefit Sudan in the   future. Any deal done behind the Ethiopian people will not be recognized and will be null and void as soon as this tyrant regime is gone. Dictators come and go but people live forever. Therefore, for the good of the Sudanese and Ethiopian people and for lasting relationship of the two nations, we urged the Sudanese government to refrain from instilling long lasting animosity between Ethiopian and Sudanese people.Ethiopian government secret deal with the Sudanese government
African Union and member countries;
It is fresh memory that the TPLF leader the late Meles Zenawi appealed to the United Nations for the

Demonizing Ethiopian history

By Professor Alemayehu G Mariam
January 13, 2014


The regime in power in Ethiopia today is orchestrating a full-court press demonization and vilification campaign against Atse Menelik II, the Nineteenth Century Ethiopian emperor whose centennial is being celebrated this year (Ethiopian calendar). The campaign is conducted largely through regime lackey-proxies, stooges and puppets. Through its minions, the regime has used the most loathsome words, inflammatory rhetoric and repugnant imagery to describe Menelik’s alleged brutality in his quest for territorial conquest. The regime’s servile drones have been all over social media parroting historical lies, distortions, fabrications, disinformation and falsehoods. The agitators have tried to whip up a propaganda frenzy in an attempt to caricature, demean and demonize the great Ethiopian leader. One hundred years after his death, they have tried to resurrect him as the devil incarnate. Barely two years after Meles Zenawi’s death they want to resurrect him as the savior of Ethiopia.

One need not be surprised by the volume or vehemence of the propaganda attack on Atse Menelik or the regime’s methodical and organized campaign to incite hatred and ill-will by trotting out Menelik’s Ghost. The fact of the matter is that the real issue is not about the demonization (making a devil) of Menelik but about the canonization (making a saint) of the regime’s late capo di tutti capi (boss of all bosses) Meles Zenawi.
Demons Demonizing Atse Menelik II
The vehement demonization propaganda campaign being waged against Atse Menelik II is a futile attempt to re-write, miswrite, overwrite and un-write Ethiopian history with the hagiography (tale of sainthood) of Meles Zenawi. They want to unwrite Menelik’s history and write up Meles’ history as the greatest African leader of modern times. They want to mythologize Meles, the “new breed of African leader”; Meles the bringer of developmental state democracy; Meles, the African leader on

Sunday, January 12, 2014

የሬሳው ስንብት (ነብዩ ሲራክ)

January 12, 2014
እጣ ፈንታ …
ዘመኑ በፈቀደው የአረብ ሃገር ስደትን በኮንትራት ስራ የሳውዲን ምድረ በዳ የባለ ጸጎች ሃገር የረገጠከው ራስክን ደግፈህ ፣ ወላጅ ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ወገኖችህን ለመደገፍ ነበር ። በሳውዲ ቆይታህ በትዕግስት ስታልፍ ያስብከውን ሁሉ ባይሳካም ጋብቻ መስርተህ ሌላዋን የኮንትራት ሰራተኛ ስደተኛ እህትክን ባንድ አቅፈህ ፣ ራስክን በሙያ አንጸህ የተረጋጋ ኑሮን በመኖርህ ላይ እንዳለህ ሳታስበው በውስጠ ደዌ በሽታ ተወጋህ ! ክፉውን ሁሉ የስደት ህይወት በትዕግስት ገፍተህ ደስተኛ ሆነህ ኑሮን ትገፋ እንደነበር አህትህና ባለቤትህ ቅሪት ገላህን ወደ ሃገር ለመሸኘት ለስንብት ስንጓዝ አጫውተውኛል። ፎቶህን አይቸ በህይወት ዘመንህ በአንድ አጋጣሚ አውቅህ እንደነበር ሳውቅ ደነገጥኩ ፣ ድንጋጤየን ዋጥኩት ! ነፍስህን ይማረው ወንደም አለምNebiyu Sirak
ስንብት …
ወደ አልሰሜ እናትና ዘመድ አዝማድ የሚላከውን በድን አካልክን ለመሰናበት በሔድንበት አጋጣሚ በዚያው የሬሳ ማቆያ ጽህፈት ቤት ሃላፊውን ስንት የኢትዮጵያውያን ሬሳ አለ ብየ ጠየቅኩት ። የደስደስ ያለው አረብ ሲመልስ ” አሁን እንኳን ብዙ አይደሉም ፣ ከዚህ በፊት ብዙ ነበር ። እዚህ ማቆያ ውስጥ ፈላጊ ያልመጣላቸው ከአስር የማያንሱ የኢትዮጵያውያን ሬሳ ይገኛል!” ሲል ዘርዘር አድርጎ መለሰልኝ ። ጠያቂ ስለሌላቸው ፣ ስማቸው ስላማይገኝ ሬሳዎች እጣ ፈንታ ብቻ ሳይሆን የሬሳው ማንነት ታውቆ የሚያስቀብር ጠያቂ ከጠፋ በማዘጋጃ ቤትና በፖሊስ እንደሚቀበሩ ያጫወተኝ … ሊሰሙት የሚከብድ እውነት !
ከሬሳው ማስቀመጫ መስሪያ ቤት ሃላፊ ጋር ላፍታ ባደረግነው ቆይታ የሰማሁት አሳዛኝ ነባራዊ ሁኔታ ውስጤን አደማው ። ሬሳውን ወደ ምንቀበልበት የጓዳ በር ለየራሳችን ቆዛዝመን ደረስን: ( ታሞ ፣ እህት ሚስቱ አስታምመውት ፣ ማንነቱ ታውቆ እና ወደ ሃገር

የቀደምቶቹን ወንጀል ለማጋለጥ መቃብር ሲምስ የኖረው ወያኔ በራሱ ጦር ካምፕ ውስጥ የተገኘውን አስከሬን መደበቅ ለምን አሰፈለገው?

January 11, 2014
Ginbot 7 weekly editorialአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚገኘው የክብርዘበኛ ጦር ካምፕ ውስጥ ማንነታቸው ያልታወቁ የ6 ዜጎች አስከሬን ለመንገድ ሥራ በተሠማሩ ቆፋሪዎች አማካኝነት መገኘቱ የሰሞኑ አሳዛኝ ዜና ነው።
አንድ አይነት ቀለም ባላቸው ብርድ ልብሶች ተጠቅልለው ከተገኙ 6 አስከሬኖች የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሰለባዎች ታስረውበት የነበረው የእጅ ሰንሰለታቸው እንኳ እንዳልወለቀና ከተቀሩት የአንዱ እጆች ደግሞ የፍጥኝ ወደ ኋላ እንደታሰሩ መገኘታችው ግድያው በቅርብ እንደተፈፀም አንዱ አስረጂ ነው።
በእንዲህ አይነት ጭካኔ የተገደሉ ዜጎች አስከሬን መገኘት በመንግሥት ተብየው አካል ካለመገለጹም በላይ ግቢውን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው 3ኛ ክፈለ ጦርም ሆነ በግብር ከፋይ ገንዘብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙሃን እስከዛሬ አንድም ቃል መተንፈስ አለመፈለጋቸው ጉዳዩን እጅግ የሚያሳዝን ብቻ ሳይሆን የሚያስገርምም አድርጎታል። ይባስ ተብሎም በመንገድ ሥራ ቁፋሮው የበለጠ አስከሬን ሊወጣ ይችላል በሚል ስጋት አካባቢው በፖሊስ እንዲታጠር ከተደረገ በኋላ ሥራውም እንዲቋረጥ ተደርጓል።
በፓለቲካ መስመር ልዩነት ምክንያት ደርግ ያለ ርህራሄ የጨፈጨፋቸውን ከመቃብር እያወጣ ዘመድ አዝማድ በማላቀስ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲዳክር የኖረ አገዛዝ በእንዲህ አይነት አሳዛኝ ሁኔታና አጋጣሚ የተገኘውን የጅምላ አስከሬን አይቶ አንዳላየ ለማለፍ መሞከሩ ለምን ይሆን?Mass grave found in Military camp in Addis Ababa
አብዛኛው የአዲስ አበባ ነዋሪ እንደሚያስታውሰው የክብር ዘበኛ ጦር ካምፕ በመባል የሚታወቀው የጃን ሜዳ 3ኛ ክፍለ ጦር ግቢ ድህረ ምርጫ 97 ወያኔ ለጅምላ እስር ቤትነት ከተጠቀመባቸው የማጎሪያ ቦታዎች አንዱ ነበር። ከዚያን ጊዜ በፊትና በኋላም ቢሆን ካምፑ በወያኔ ጠላትነት ተፈረጀ በጸጥታ ሠራተኞች ከታገቱ በኋላ አድራሻቸው እስከዛሬ ተሰውሮ ላሉ በርካቶች በምስጢር እስርቤትነት በማገልገል ላይ ከሚገኙ ወታደራዊ ካምፖች አንዱ እንደሆ ይታወቃል።
ዘመድ አዝማዶቻቸው ይመለሳሉ ብለው ሲጠብቋቸው ሳይመለሱ እንደወጡ የሚቀሩ በርካታ ዜጎች አሉ። በእንዲህ ሁኔታ ወጥተው ከቀሩ መካከል ከሰሞኑ የስድስቱ መቃብር በአጋጣሚ ተገኝቷል። የተገነዙበት ብርድ ልብስ ይነትብና ምንም ዓይነት ብልሽት ሳይደርስበት መገኝቱ ግዲያው በህወሃት ዘመነ መንግስት ስለመፈፀሙ ጥሩ ማስረጃ ነው። ለህወሃት ሰው መግደል ሥራ እንጂ ወንጀል አይደለም። በህወሃት ነፍሰ ገዳይ ይሞገሳል ይሾማል እንጂ አይወቀሰም አይጠየቅም። የስድስቱ ስዎች አስከሬን ሲገኝ

Friday, January 10, 2014

የምንናገርበትን የመገናኛ ብዙሃን ማንም እንዲመርጥልን ወይም እንዲወስንልን አንፈቅድም!

January 10, 2014
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ጥር 1 ቀን 2006 ዓ.ም
አዲስ አበባ

የብሔራዊ ደህንነት መረጃ እና የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል የጋራ ኃይል አድርጎ ራሱን የሚጠራ አካል የዜጎችንና የተቋማትን ሕገ-መንግስታዊና ዲሞክራሲያዊ መብት በመጣስ ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት ሳይወሰን ወንጀለኛ ሲያደርጋቸውና ስማቸውን ሲያጎድፍ ማየት እየተለመደ የመጣ ተደጋጋሚ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ይህ ከላይ ከተጠቀሱት ሁለት ተቋማት ተውጣጥቶም ይሁን ተቀናጅቶ የሚሰራ አካል በተደጋጋሚ ጊዜ በሽብር ወንጀል ጠርጥሬአቸዋለሁ የሚላቸውን ሁሉ በመክሰስ ወደ እስር ቤት እንዲወርዱ እያደረገ ጉዳያቸው የፍርድ ቤት ውሳኔ ሳያገኝ እንደፈለገ በሚቆጣጠረው ወይም በሚያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት አማካኝነት የፈለገውን ዓይነት ፍረጃና ሥም ማጥፋት ሲያካሒድባቸው ቆይቷል፡፡
ይህ ራሱን ከሕግ በላይ የሰቀለ አካል ያለምንም ገደብ ከሚሰራቸው ተግባራት እንዲታቀብ በሕግ የሚያስቆመው በመጥፋቱ እስካሁን የፈፀማቸውን የማንአለብኝነት ተግባራት እንደጥፋት ሳይሆን እንደ መልካም ሥራ ቆጥሯቸው በተመሳሳይ የሥም ማጥፋትና የፍረጃ ተግባሩ እንዲገፋበት አድርጎታል፡፡ በዚሁም መሰረት ታህሳስ 25 ቀን 2006 ዓ.ም ምሽት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባስተላለፈው የዘጋቢ ፊልም ፕሮፓጋንዳ አሸባሪ ያላቸውን ድርጅቶችና ግለሰቦች አድርሰውታል ያለውን ጥፋት በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ፓርቲያችንን በዚሁ ዘገባ ከተጠቀሱት “አሸባሪ” ድርጅቶች ጋር በማገናኘት ስም ለማጉደፍና ለማስፈራራት የተደረገውን መፍጨርጨር አይተናል፣ ሰምተናል፣ ተገርመናል በመጨረሻም አዝነናል፡፡
በዘጋቢ ፊልሙ የቀረቡ ፓርቲያችንን የማይመለከቱ ጉዳዮችን ትተን ከፓርቲያችን ጋር በማገናኘት የተጠቀሰው “ኢሳት” የተባለ

Wednesday, January 8, 2014

Ethiopia Rejects Egyptian Proposal on Nile as Dam Talks Falter

By William Davison, Bloomberg
January 8, 2014


Ethiopia rejected a proposal that would guarantee Egypt the rights to most of the Nile River’s water, as disagreements cast doubt over future talks about Africa’s biggest hydropower project. 
The 6,000-megawatt Grand Ethiopian Renaissance Dam on Ethiopia’s Blue Nile River, set to be completed in 2017, has raised concern in Cairo that it will reduce the flow of the Nile, which provides almost all of Egypt’s water. The Blue Nile is the main tributary of the Nile.
The $4.2 billion dam 30 kilometers (19 miles) from Sudan’s border will benefit agricultural and power interests in the region and not cause water losses downstream, Ethiopia says. Sudan supports the hydropower project designed to produce electricity for much of East Africa that began in April 2011.
Egyptian officials at a Jan. 4-Jan. 5 meeting that also included representatives from Sudan, introduced a “principles of confidence-building” document asking Ethiopia to “respect” Sudan and Egypt’s water security, said Fekahmed Negash, the head of the Ethiopian Water and Energy Ministry’s Boundary and Transboundary Rivers Affairs Directorate. Discussing the issue would contravene an

Saturday, January 4, 2014

የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር! ኢቲቪ ስለ ኢሳት

January 4, 2014
ቢታኒያ አለማየሁ፣ አዲስ አበባ

ዶክመንታሪ ብሎ ዝም! አስቡት እስኪ ኢሃዲግን በሚያክል አፋኝ መንግስት በኢቲቪ ኢሳት ሲብጠለጠል፣’ኢሳት ማለት የኢትዮጵያ ህይዝብ እውነተኛ የመረጃ ወፍጮ ነው!’Ethiopian Satellite Television (ESAT)

ለምን ግን በዚህ ሰአት ስለ ኢሳት ዶክመንታሪ መስራት አስፈለገ?
-ኢሳት ከተመሰረተ አንስቶ እስካሁን ድረስ በእውነተኛ መረጃ ምንጭነት በመላው የኢትዮጵያ አንጀት ውስጥ ተደላድሎ መቀመጡን ስልሚያውቁ!
-ይከስማል ይጠፋል አቅሙ ይዳከማል ሲሉት እንደ ወይን ጠጅ ከለት እለት እየበሰለና እየጎመራ መምጣቱን ስላዩ!
-በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ተምልካቾች ለኢሳት በመደወል በሚሰጡት አስተያየት ህዝቡ በሚገባ እየተከታተለው መሆኑን ስላረጋገጡ!
-ከዚህ ቀደም ከሰባት ጊዜ በላይ ጃም በማደርግ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርገውን ስርጭት ቢያቛርጡም ኢሳት ግን የተለያዩ የሳተላይት አማራጮችን በመጠቀም ከአንድ አመት በላይ(እስካሁን) ያለ ምንም ችግር ወደ ኢትዮጵያ ማሰራጨ ስለቻለና አሁን ካለው የኢኮኖሚ ሁኔታ አንጻር ጃም ማድረግ ከፍተኛ ወጪ ስለሚጠይቅ!
-ህዝብን አደንቁሮ በኢቲቪ ፕሮፓጋንዳ ብቻ የህዝብን አምሮ ለማደደብ በሚደርገው ጥረት ኢሳት ነጻ ሃሳብ በማነሸራሸር እንቅፋት ስለሆነ!
ባጠቃላይ ኢሳት ለህዝብ እውነትን በመግለጽ ለስረአቱ የእግር እሳት መሆኑ ስለታመነበት:- የኢሳትን ይዘት ተንትኖ እና እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ ኢሳት ግን እንዲህ ይላል በሚል አመክኖዋዊ አስተሳሰብ ከመሞገት ይልቅ፣ ግንቦት ሰባት አሸባሪነው ኢሳት ደግሞ የግንቦት ሰባት ነው ስለዚህ ኢሳት አሸባሪ ነው ብለው ከደመደሙ በኋላ ህዝቡ አሳትን መከታተል እንደ ሽብርትኛነት አድርጎ ቆጥሮት መከታተሉን እንዲያቆም ለማግባባት ቀጥሎም ለማስገደድ ያመች ዘንድ የተሰራ ድራማ ነው! የዘፈን ዳር ዳሩ እስክሳ ነው ትል ነበር አያቴ! የሚገርመው ግን አቶ ሃይለማሪያም እንዳሉት “ግንቦት ሰባት በቅዠትላይ የተመሰረተ ድርጅት” ከሆነ ይህን ያክል ተከታታይ ድራማዎች በመስራት ምን አደከማቸው? በራሱ ጊዜ ከእንቅሉ ይባንንላቸው የለም እንዴ?
እናንት አሸባሪ ኢሳቶች ሆይ ህዝብን እልል እያስባላችሁ አንባገነኖችን እያሸበራችሁ ነውና በርቱ! በርቱ! በርቱ!
ቢታኒያ አለማየሁ
ምንጭ፣ http://ecadforum.com/Amharic/archives/10645/

Ethiopia: Dark side of Oromo expansions and Menelik conquests

January 3, 2014
by Abera Tola
Through out history; people have migrated and expanded seeking greener pastures and more land. Globally, most countries have endured and were created thru expansions, wars, assimilation, migration; slavery etc. Even the most developed countries in the world today have dark pasts. For example; millions of Native Americans were exterminated or removed from their homelands while millions more African-Americans underwent the most cruel slavery in world history before the great democracy; the USA; was born. If not for the gradual improvement of human rights in America and its military superiority triggering an economic powerhouse; United States would have been just another poor country facing fragmentation and internal division due to its dark history of conquest and slavery. While Ethiopia did not have as much a bloody history as America; it did experience some conflicts and small level of slavery. Considering how extremely diverse Ethiopia is ethnically, linguistically, politically and religiously, Ethiopia still has been a relatively peaceful country. And that has been one reason why, despite all its problems, its citizens are proud. Case in point: how many poor countries with over ninety native languages and a near 50/50 Islam/Christian population have managed to co-exist or live in relative peace for over thousand years? Not many. But still, Ethiopia has had its share of problems as well. As an Oromo; the two most violent and most important events that impacted my people are the Oromo expansion in the 1500s and the Shewan Menelik expansion of the 1880s. These two events represent the two stages of Ethiopia’s ethnolinguistic evolution.
Stage one: Oromo expansion
After the 1540s; the ethnolinguistic and political shape of the horn of Africa changed forever when the Oromo expanded north into territories dominated by the Amharic speaking people of Abyssinia/Ethiopia as well as the Sidama and the Adal kingdoms. Historians credit our unique Gadaa