long live ethiopia

Sunday, March 26, 2017

የሰቆቃ (የቶርቸር) ጥቃት እና ወያኔ!

›
ሰሞኑን የቀድሞ የአንድነት የፖለቲካ ፓርቲ (የእምነተ አሥተዳደር ቡድን) አመራርና ቀደም ሲል በወያኔ እስር ቤቶች በታሰረበት ወቅት በነበረበት ኢሰብአዊ አያያዝ ለከባድ ሕመም በመዳረጉ አሁን ላይ ለከፍተኛ ሕክምና አሜሪካ...
Wednesday, February 1, 2017

በአርበኞች ግንቦት 7 ስም የተከሰሱት እነ ንግስት ይርጋ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያለቸውን ተቃውሞ አቀረቡ | መቃወሚያውን ይዘነዋል

›
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት የተዘጋጀ (ጥር 23/2009) አርበኞች ግንቦት ሰባት ከተባለ ሽብርተኛ ቡድን ተልእኮ በመቀበል እና የሽብር ቡድኑ አባል በመሆን በአማራ ክልል ውስጥ ከ2008 መጨረሻ እስከ 2009...
Friday, September 9, 2016

የአዲስ አበባ እንቅልፍ መንስዔው ምን ይሆን?

›
ይሄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) ውስጥ ውስጡን ከማጉረምረም ባለፈ አዲስ አበቤዎች የፍርሀት ቆፈናችንን አስወግደን በገጠራማዋ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት ለመቀላቀል እስካሁን ድፍረ...
Friday, May 22, 2015

“በመመካከር ከራሷ ጋር የታረቀች አገር ጥንስስ እኛው ውስጥ እንፍጠር” -አርበኞች ግንቦት 7 -

›
አርበኞች ግንቦት 7 በመርህ ላይ በተመሠረተ ትብብር ወያኔን በጋራ ታግሎ ማሸነፍ እና በየደረጃው የሚገኝ የመንግሥት ስልጣን ነፃ፣ ፍትሀዊና ተዓማኒን በሆነ የሕዝብ ምርጫ ብቻ የሚያዝበት የፓለቲካ ሥርዓት መገንባት የአርበኞች...
Friday, February 27, 2015

የመለስ ትሩፋቶች ደራሲ ኤርሚያስ ለገሰ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የጻፈው ግልጽ ደብዳቤ

›
ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገ...
Monday, February 23, 2015

የወያኔ ሚኒስተር ከ30 እስከ 40% የግንባታ ወጭ እንደሚዘረፍ አሳወቁ

›
የኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ልማት ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ሃይሌ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን አጣሪ ቡድን ጋር ባደረጉት ውይይት ከመንገድ ስራ ፣ ከባቡር መስመር ዝርጋታና፣ ከቤቶች ልማት ፕሮጀክቶች ጋር በተ...
Sunday, November 23, 2014

Begging for food and paying billions for weapons (TPLF)

›
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.